Skip to main content

Language options

የድምጽ መስጫ መከታተያ፡ የሚኒሶታ የቀሪ ወይም የፖስታ ድምጽ መስጫ ሁኔታ

Time remaining to complete the current step of this form:

የክህደት ቃል

ይህ ዌብሳይት (website) በየቀኑ ማታ ማታ ነው የሚታደሰው።የምርጫ ባለስልጣናት ምናልባት ማመልከቻዎን ለማጣራት አያሌ ቀናት ሊወስድባቸው ይችል ይሆናል። ልክ በጨረሱ በአንድ ቀን ውስጥ በዚህ ዌብሳይት ውስጥ ሊታይ ይችላል።

የቀሪ ድምጽ መስጫ ማመልከቻዎ ላይ የመታወቂያ ቁጥር ካላቀረቡ ይህን አገልግሎት መጠቀም አይችሉም። የካውንቲ ምርጫ ቢሮዎን ያነጋግሩ

ስም

ምን ቁምፊዎች ማስገባት እችላለሁ?

  • ፊደሎች ከ A እስከ Z፣ አቢይ ሆሄያት ወይም ትንሽ ሆሄያት። የንግግር ዘዬ ወይም የንባብ ምልክቶች (ዲያክሪቲክስ) ያላቸው ፊደላትን (እንደ E acute accent ወይም N ከ tilde) ወይም እንግሊዝኛ ያልሆኑ ቁምፊዎችን (እንደ ሲሪሊክ ፊደላት ወይም የቻይንኛ ፊደላት ያሉ) አይጠቀሙ ።
  • ክፍተቶች
  • ጭረት፡ -
  • ትምህርተ ጥቅስ፡ '
ዕለተ-ልደት

በወር፣ በቀን እና በዓመት የአቀማመጥ ዘይቤ ቁጥሮችን ይጠቀሙ፡- ዜሮ አንድ፣ ሰላሳ አንድ፣ አስራ ዘጠኝ ሰማንያ ለጥር 31፣ 1980 ለምሳሌ፡፡

የመታወቅያ ወረቀት ቁጥር

በሌሉበት ለመመረጥ እንዲችሉ ባቀረቡት ማመልከቻ ላይ ያስገቡትን የመታወቅያ ወረቀት ይመልከቱ።