ማሳሰቢያ፡ የምርጫ ቀን በዚህ መልኩ ቀርቦ ሳለ የቀሪ ድምጽ መስጫን በመስመር ላይ መጠየቅ አይመከርም፡፡
የቀሪ ድምጽ መስጫዎ በፖስታ እስኪደርስ ድረስ ብዙ ቀናት ሊወስድ ይችላል። ለምርጫ ቀን ድምጽዎን ለመቀበል እና ለመመለስ በቂ ጊዜ ላይኖርዎት ይችላል። ከምርጫ ቀን በኋላ ተመልሶ ከደረሰልዎ ድምጽዎ አይቆጠርም።
የተጠቆሙ የምርጫ አማራጮች
- በእርስዎ የአካባቢ ምርጫ ቢሮ እስከ ድረስ በአካል የቀሪ ድምጽ ይስጡ። ተጨማሪ ይወቁ
- በምርጫ ቀን በእርስዎ የምርጫ ቦታ ድምጽ ይስጡ።
- አንዳንድ መራጮች አንድ ሰው የእነሱን የቀሪ ድምጽ እንዲወስድ እና እንዲመልስላቸው ብቁ ናቸው። ተጨማሪ ይወቁ
ወይም ሌላ አማራጭ ከሌልዎት፣ የቀሪ ድምጽ መስጫዎትን ከዚህ በታች ይጠይቁ።