Skip to main content

Language options

ለመመረጥ ተመዝገቡ ወይም የተመዘገቡትን አሳድሱ

ስለዚህ ፎርም

ይህ ፎርም ብቁ የሆኑ የሚኒሶታ ነዋሪዎች ድምጽ ለመስጠት እንዲመዘገቡ ነው። ስለመምረጥ ብቁነትዎ ይወቁ

በሚኒሶታ ሴፍ አት ሆም አድራሻ ሚስጥራዊነት ፕሮግራም ተሳታፊ ከሆኑ፣ ይህንን ቅጽ አይጠቀሙ። ሴፍ አት ሆም በስልክ ቁጥር 1-866-723-3035 ያግኙ።

ለመመዝገብ ሁሉንም ጥያቄዎች መመለስ አለብዎት። የዚህን መተግበሪያ እያንዳንዱን እርምጃ ለማጠናቀቅ 10 ደቂቃዎች ይኖርዎታል። በዚያ ጊዜ ውስጥ አንድ እርምጃ ካልጨረሱ፣ ደረጃ 1 ላይ እንደገና ይጀምራሉ።

ደረጃ 1. ብቁነት

የአሜሪካ ዜጋ ኖትን ?

በቅርቡ የአሜሪካ ዜጋ ብሆንስ?

የአሜሪካ ዜጎች ብቻ ናቸው ለመምረጥ መመዝገብ የሚችሉት። ዜጋ ለመሆን ካመለከቱ፤ከመምዝገብዎ በፊት የዜግነት የምስክር ወረቀት እስክታገኙ ድረስ ጠብቁ።

እርስዎ ቢያንስ 16 ዓመት ነዎት እና ለመምረጥ ባሰቡበት የምርጫ ቀን ወይም ከዚያ በፊት ቢያንስ 18 ዓመት ይሆናሉ? የሚኒሶታ የምርጫ ቀን መቁጠሪያን ይመልከቱ

ደረጃ 2. ስሞ፣ መታወቅያ ወረቀቶ እና የሚገኙበት መረጃ

ስም
ምሳሌዎች፡ ታላቁ( Sr)፣ ታናሹ( Jr) 4ኛው

ምን ቁምፊዎች ማስገባት እችላለሁ?

  • ፊደሎች ከ A እስከ Z፣ አቢይ ሆሄያት ወይም ትንሽ ሆሄያት። የንግግር ዘዬ ወይም የንባብ ምልክቶች (ዲያክሪቲክስ) ያላቸው ፊደላትን (እንደ E acute accent ወይም N ከ tilde) ወይም እንግሊዝኛ ያልሆኑ ቁምፊዎችን (እንደ ሲሪሊክ ፊደላት ወይም የቻይንኛ ፊደላት ያሉ) አይጠቀሙ ።
  • ክፍተቶች
  • ጭረት፡ -
  • ትምህርተ ጥቅስ፡ '
ስሞን አሳድሱ ( ይህ ለተመዘገቡ መራጮች ብቻ ነው)
ከዚህ በፊት የነበሮት ስ+F194ም
ምሳሌዎች፡ ታላቁ( Sr)፣ ታናሹ( Jr) 4ኛው

ምን ቁምፊዎች ማስገባት እችላለሁ?

  • ፊደሎች ከ A እስከ Z፣ አቢይ ሆሄያት ወይም ትንሽ ሆሄያት። የንግግር ዘዬ ወይም የንባብ ምልክቶች (ዲያክሪቲክስ) ያላቸው ፊደላትን (እንደ E acute accent ወይም N ከ tilde) ወይም እንግሊዝኛ ያልሆኑ ቁምፊዎችን (እንደ ሲሪሊክ ፊደላት ወይም የቻይንኛ ፊደላት ያሉ) አይጠቀሙ ።
  • ክፍተቶች
  • ጭረት፡ -
  • ትምህርተ ጥቅስ፡ '
ዕለተ-ልደት

በወር፣ በቀን እና በዓመት የአቀማመጥ ዘይቤ ቁጥሮችን ይጠቀሙ፡- ዜሮ አንድ፣ ሰላሳ አንድ፣ አስራ ዘጠኝ ሰማንያ ለጥር 31፣ 1980 ለምሳሌ፡፡

የመታወቅያ ወረቀት ቁጥር የሚስጢራዊነት ማስታወሻ

የሚኖሶታ የመንጃ ፈቃድ ወረቀት ቁጥር ወይም የክፍለሃገሩ የመታወቅያ ወረቀት ቁጥር ያስገቡ

የሚኖሶታ የመታወቅያ ወረቀት ከሌሎት የሶሻል ሴኩሪቲዎን የመጨረሻዎቹን አራት ቁጥሮች አስገቡ።

ሊገኙበት የሚችሉ አድራሻ ወይም ስልክ የሚስጢራዊነት ማስታወሻ

ኢሜልዎ ከሚኒሶታ ፀሀፊ ቢሮ እና የአካባቢ ምርጫ ቢሮዎች ውጭ ለማንም አይሰጥም። ኢሜልዎን መጠቀም ካልፈለጉ፣ በምትኩ የዚህን ቅጽ የወረቀት ቅጂ መሙላት እና ማስገባት ይችላሉ። የመራጮች ምዝገባ ማመልከቻ

ደረጃ 3. የሚኖሩበት ቤት አድራሻ

ምርጫዎ በትክክለኛው ቦታ እንደተካሄደ ለማረጋገጥ፤ የሚኖሩበትን የጎዳና አድራሻ በትክክል መስጠት አለቦት። የተለየ አድራሻ ካሎት ( ማለትም የሰጡት የፖስታ ሳጥን ቁጥር ከሆነ) ወደኋላ ለማስገባት ይችላሉ።

የቤትዎ አድራሻ

የጎዳናዎን ቁጥር በዚፕኮድዎ ወይም በቀበሌዎ ይፈልጉት

ምን ቁምፊዎች ማስገባት እችላለሁ?

  • ፊደሎች ከ A እስከ Z፣ አቢይ ሆሄያት ወይም ትንሽ ሆሄያት። የንግግር ዘዬ ወይም የንባብ ምልክቶች (ዲያክሪቲክስ) ያላቸው ፊደላትን (እንደ E acute accent ወይም N ከ tilde) ወይም እንግሊዝኛ ያልሆኑ ቁምፊዎችን (እንደ ሲሪሊክ ፊደላት ወይም የቻይንኛ ፊደላት ያሉ) አይጠቀሙ ።
  • ቁጥሮች፡- ከዜሮ እስከ ዘጠኝ
  • ወደ ፊት ህዝባሮች/

የምኖርበትን ጎዳና ላገኘው አልቻልኩም።

የሚኖሩበት ጎዳና ስም ተመዝግቦ ካላዩት፤

  • የጎዳናዎን ስም ወይም የፊደል አጻጻፍ ልዩነት ይፈልጉ (ለምሳሌ፡ ከብሮድዌይ ይልቅ Hwy 7)።
  • ትክክለኛውን ዚፕ ኮድ ማስገባትዎን ወይም ትክክለኛውን ካውንቲ፣ ከተማ እና ዚፕ ኮድ መምረጥዎን ያረጋግጡ።
  • በስህተት ያስገቡት ነገር ካለ፤ ያስገቡትን ቀይሩ ወይም ምርጫዎን ቀይሩ።

ምን ቁምፊዎች ማስገባት እችላለሁ?

  • ፊደሎች ከ A እስከ Z፣ አቢይ ሆሄያት ወይም ትንሽ ሆሄያት። የንግግር ዘዬ ወይም የንባብ ምልክቶች (ዲያክሪቲክስ) ያላቸው ፊደላትን (እንደ E acute accent ወይም N ከ tilde) ወይም እንግሊዝኛ ያልሆኑ ቁምፊዎችን (እንደ ሲሪሊክ ፊደላት ወይም የቻይንኛ ፊደላት ያሉ) አይጠቀሙ ።
  • ቁጥሮች፡- ከዜሮ እስከ ዘጠኝ
  • ክፍተቶች
  • ጭረት፡ -
  • ወደ ፊት ህዝባሮች/
ከዚህ በፊት የነበሮት አድራሻ

  • ነጠላ ሰረዞች: , (፣)
  • ነጥቦች፡ .
  • የቁጥር ምልክቶች፡ #

ደረጃ 4. ክለሳ

የመራጮች ምዝገባ ማመልከቻዎን ይገምግሙ። በማናቸውም ምላሾችዎ ላይ ለውጦችን ማድረግ ከፈለጉ፣ ለማረም ወደ ማመልከቻው መጀመሪያ ይመለሱ።

ግላዊነቶን / ሚስጢራዊነት ለመጠበቅ ሁሉም ነገር ላይታይ አይችልም።

ስም
የመኖርያ ቤትዎ አድራሻ
የፖስታ አገልግሎት

በዚህ አድራሻ ደብዳቤ መቀበል አልችልም።

ፖስታ የሚያመጣልዎ ባለፖስታ፤ በሚኖሩበት አካባቢ፤ በሩ ድረስ እየመጣ ፖስታ የሚሰጥዎት ካልሆነ እዚህ ሳጥን ላይ ምልክት ያድርጉ። ባለፖስታው ቤትዎ ድረስ እየመጣ ፖስታ የሚያመጣሎ ከሆነ ግን እርሶ ፖስታዎችዎን ፖስታ ቤት ሂደው ከፖስታ ሳጥን የሚያመጡ ከሆነ ሳጥኑ ላይ ምልክት አታድርጉ።

የፖስታ ቤት ሳጥን አድራሻ

ምን ቁምፊዎች ማስገባት እችላለሁ?

  • ፊደሎች ከ A እስከ Z፣ አቢይ ሆሄያት ወይም ትንሽ ሆሄያት። የንግግር ዘዬ ወይም የንባብ ምልክቶች (ዲያክሪቲክስ) ያላቸው ፊደላትን (እንደ E acute accent ወይም N ከ tilde) ወይም እንግሊዝኛ ያልሆኑ ቁምፊዎችን (እንደ ሲሪሊክ ፊደላት ወይም የቻይንኛ ፊደላት ያሉ) አይጠቀሙ ።
  • ቁጥሮች፡- ከዜሮ እስከ ዘጠኝ
  • ክፍተቶች
  • ጭረት፡ -
  • ትምህርተ ጥቅስ፡ '
  • ነጠላ ሰረዞች: , (፣)
  • ነጥቦች፡ .
  • የቁጥር ምልክቶች፡ #
  • ወደ ፊት ህዝባሮች/

ምን ቁምፊዎች ማስገባት እችላለሁ?

  • ፊደሎች ከ A እስከ Z፣ አቢይ ሆሄያት ወይም ትንሽ ሆሄያት። የንግግር ዘዬ ወይም የንባብ ምልክቶች (ዲያክሪቲክስ) ያላቸው ፊደላትን (እንደ E acute accent ወይም N ከ tilde) ወይም እንግሊዝኛ ያልሆኑ ቁምፊዎችን (እንደ ሲሪሊክ ፊደላት ወይም የቻይንኛ ፊደላት ያሉ) አይጠቀሙ ።
  • ቁጥሮች፡- ከዜሮ እስከ ዘጠኝ
  • ክፍተቶች
  • ጭረት፡ -
  • ትምህርተ ጥቅስ፡ '
  • ነጠላ ሰረዞች: , (፣)
  • ነጥቦች፡ .
  • የቁጥር ምልክቶች፡ #
  • ወደ ፊት ህዝባሮች/
የተወለዱበት ዓመት
የመታወቅያ ወረቀት ዓይነት
ኢሜል
የስልክ ቁጥር